እንኳን ወደ ልደታ ክፍለ ከተማ
ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት
የኦንላይን አገልግሎት
በደህና መጡ | Welcome
ማምረት ትርፍማ ያደርጋል ፤
የሚያመርቱ እጆች
የኢትዮጰያ ትልቅ ተስፋዎች ናቸው!
የልደታ ክ/ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት
ማምረት ትርፍማ ያደርጋል ፤
የሚያመርቱ እጆች
የኢትዮጰያ ትልቅ ተስፋዎች ናቸው!
የልደታ ክ/ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት
ማምረት ትርፍማ ያደርጋል ፤
የሚያመርቱ እጆች
የኢትዮጰያ ትልቅ ተስፋዎች ናቸው!
የልደታ ክ/ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት
በሀገሬ ምርት እኮራለው፡፡
ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ
ምርትና ምርታማነታቸው ያደገ
አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንፈጥራለን!!

የልደታ ክፍለ ከተማ ኢንዱስትሪ ልምት ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ መንግስታዊ ተቋማት ለተገልጋዩ ህብረተሰብ የሚሰጡ አገልግሎት ላይ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ያለው የአሰራር ስርአትን በመዘርጋት ከተጠቃሚው ህብረተሰብ ጋር ስራን መሰረት ያደረገ ግንኑኝነት እንዲኖረ በማድረግ የለውጥ ስራወችን ህዝባዊ መስረት እንዲኖራቸው እየተደረገ ይገኛል ፡፡

ስለሆነም በልደታ ክ/ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ ሠራተኞች ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ደረጃ (standard) ማግኘት እንደሚገባቸው አውቀው በአገልግሎት አሠጣጥ ላይ የባለቤትነት ስሜት ተሰምቷቸው አስተያየት፤ ጥቆማና ግብዓት የሚሰጡበትን ሁኔታ ያመቻቸን መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
  • ራዕይ

    አዲስ አበባ ከተማ በ2022 ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ እና ምርትና ምርታማነታቸው ያደገ አምራች ኢንዱስትሪዎች ተፈጥረው ማየት፡፡

  • ተልእኮ

    መንግስታዊ ድጋፎችን በመስጠት፣ የሙያና ቴክኒካል ምክር ድጋፍ በማድረግ እና የጥራትና ምርታማነት ማሻሻያ ድጋፍ የካይዘን አገልግሎት በመስጠት አምራች ኢንዱስትሪዎች በምርትና ምርታማነት ብቁና ተወደዳሪ እንዲሆኑ ማስቻል፡፡

  • እሴቶች (Values)

    ለህግ የበላይነት መገዛት፣ ለለውጥ ዝግጁ መሆን ፣ ጠንካራ የስራ ባሕል ፣ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት፣ የምርታማነት ባህል፣ በእዉቀት መምራት፣ፍትሃዊነት

ቁጥራዊ መረጃዎች

በልደታ ክፍለ ከተማ ኢንዱስትሪ ልምት ጽ/ቤት የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች አጠቃላይ 152 ሲሆኑ በዘርፍ እንደምከተለዉ ይሆናል፡፡

አግሮፕሮሰሲንግ

በዝርዝር ይመልከቱ »

እንጨትና ብረታብረት

በዝርዝር ይመልከቱ »

ኬሚካል እና ኮንስትራክሽን

በዝርዝር ይመልከቱ »

ቆዳ እና ጨርቃጨርቅ

በዝርዝር ይመልከቱ »
CONTACT US

If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is around 5th Police Station, Lideta Subcity Administration Buildind 1st Floor, Addis Ababa, Ethiopia.

Phone: +251118134145
Email: 2022

Get Direction
FIND US

© 2024 Lideta Industry Development Office. Designed by  Markos MG 0912689710.